ቈላስይስ 2:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም የምላችሁ ማንም በሽንገላ ቃል እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህንንም የምለው ማንም አሳማኝ በሚመስል ንግግር እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይህንም የምላችሁ በሚያባብል ነገር የሚያስታችሁ እንዳይኖር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ። 参见章节 |