ሐዋርያት ሥራ 8:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የተበተኑትም አማኞች በሄዱበት ስፍራ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምሩ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተበተኑት ግን እየተዘዋወሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ፥ አስተማሩም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 参见章节 |