Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 5:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ጐልማሶች ተነሥተው አስከሬኑን ከፈኑና ወስደው ቀበሩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ጕልማሶችም ተነሥተው አስከሬኑን ገነዙት፤ ወስደውም ቀበሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት፤ አውጥተውም ቀበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከእ​ነ​ር​ሱም ጐል​ማ​ሶች ተነ​ሥ​ተው ገነ​ዙት፤ ተሸ​ክ​መ​ውም ወስ​ደው ቀበ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት አውጥተውም ቀበሩት።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 5:6
5 交叉引用  

የአቤሴሎምንም ሬሳ ወስደው በደን ውስጥ በሚገኘው ጥልቅ ጒድጓድ ውስጥ ጣሉት፤ በእርሱም ላይ ብዙ ትልልቅ ድንጋይ ከምረው እንዲሸፈን አደረጉት፤ እስራኤላውያንም ሁሉ ሸሽተው እያንዳንዱ ሰው ወደየቤቱ ገባ።


ሁለቱ ሰዎች የኢየሱስን አስከሬን ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቶ ጋር በቀጭን ልብስ ከፈኑት።


ከሦስት ሰዓት ያኽል በኋላ የሐናንያ ሚስት በባልዋ ላይ የደረሰውን ሁናቴ ሳታውቅ መጣች።


በእንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር የተረገመ ስለ ሆነ አስከሬኑ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ አይደር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በርስትነት የሚሰጥህን ምድር እንዳታረክስ አስከሬኑን በዚያኑ ዕለት ቅበረው።


跟着我们:

广告


广告