Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 3:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እርሱም ምጽዋት የሚሰጡት መስሎት ትኲር ብሎ አያቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሰውየውም፣ ከእነርሱ አንድ ነገር ለማግኘት ዐስቦ በትኵረት ተመለከታቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እርሱም አንድ ነገር ከእነርሱ እንዲቀበል ሲጠብቅ ወደ እነርሱ ተመለከተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ወደ እነ​ር​ሱም ተመ​ለ​ከተ፤ ምጽ​ዋት እን​ደ​ሚ​ሰ​ጡ​ትም ተስፋ አድ​ርጎ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እርሱም አንድ ነገር ከእነርሱ እንዲቀበል ሲጠብቅ ወደ እነርሱ ተመለከተ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 3:5
2 交叉引用  

እነርሱም ሰውየውን ትኲር ብለው አዩትና ጴጥሮስ “ወደ እኛ ተመልከት!” አለው።


ጴጥሮስ ግን “ብርና ወርቅ የለኝም፤ ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሥና ተራመድ!” አለው።


跟着我们:

广告


广告