ሐዋርያት ሥራ 28:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወደ ስራኩስ ከተማ በደረስን ጊዜ እዚያ ሦስት ቀን ተቀመጥን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ሰራኩስ ከተማ ገብተን ሦስት ቀን በዚያ ተቀመጥን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ሰራኩስም በገባን ጊዜ ሦስት ቀን ተቀመጥን፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከዚያም ሄደን ወደ ሰራኩስ ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወደ ሰራኩስም በገባን ጊዜ ሦስት ቀን ተቀመጥን፤ 参见章节 |