ሐዋርያት ሥራ 27:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁሉም ተጽናኑ፤ እህልም ቀመሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። 参见章节 |