ሐዋርያት ሥራ 27:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሆኖም ነፋሱ ወደ አንዲት ደሴት ዳርቻ ወስዶ ይጥለናል።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይሁን እንጂ፣ ወደ አንዲት ደሴት በነፋስ ተወስደን እዚያ መጣላችን አይቀርም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንደርሳለን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል።” 参见章节 |