ሐዋርያት ሥራ 27:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሦስተኛውም ቀን ለመርከቡ የሚያገለግሉትን ዕቃዎች በገዛ እጃቸው እየወረወሩ ጣሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በሦስተኛውም ቀን፣ የመርከቧን ሸራ ማውጫና ማውረጃ መሣሪያ በገዛ እጃቸው ነቃቅለው ወደ ባሕር ጣሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በሦስተኛውም ቀን በመርከብ ያለውን ሁሉ በእጃችን እያነሣን በባሕር ላይ ጣልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። 参见章节 |