Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 25:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እኔም እንዲህ ዐይነቱን ነገር መመርመር ስለ ቸገረኝ ጳውሎስን ‘ወደ ኢየሩሳሌም ሄደህ እዚያ በዚህ ነገር ልትፋረድ ትወዳለህን?’ አልኩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እኔም ይህን ነገር እንዴት እንደምፈታው ግራ ስለ ገባኝ፣ ወደ ኢየሩሳሌም ሄዶ ስለዚሁ ጕዳይ እንዲፋረድ ፈቃደኛነቱን ጠየቅሁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 እኔም ይህን ነገር እንዴት እንድመረምር አመንትቼ ‘ወደ ኢየሩሳሌም ሄደህ በዚህ ነገር ከዚያ ልትፋረድ ትወዳለህን?’ አልሁት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ስለ ክር​ክ​ራ​ቸ​ውም የማ​ደ​ር​ገ​ውን አጥቼ ጳው​ሎ​ስን ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሄደህ በዚያ ልት​ከ​ራ​ከር ትወ​ዳ​ለ​ህን? አል​ሁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 እኔም ይህን ነገር እንዴት እንድመረምር አመንትቼ፦ “ወደ ኢየሩሳሌም ሄደህ በዚህ ነገር ከዚያ ልትፋረድ ትወዳለህን?” አልሁት።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 25:20
2 交叉引用  

እርስዋም በእናቷ ተመክራ “የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ በሳሕን አሁኑኑ ስጠኝ!” አለችው።


ፊስጦስ ግን አይሁድን ደስ ለማሰኘት ፈልጎ ጳውሎስን “ወደ ኢየሩሳሌም ሄደህ ስለዚህ ጉዳይ እዚያ በእኔ ፊት ልትፋረድ ትፈልጋለህን?” አለው።


跟着我们:

广告


广告