Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 24:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 እጅግ የተከበርክ ፊልክስ ይህን መልካም አድራጎትህን በየቦታውና በየጊዜው የምንቀበለው ከፍ ባለ ምስጋና ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ክቡር ፊልክስ ሆይ፤ በየቦታውና በየጊዜው ይህን ውለታ በታላቅ ምስጋና እንቀበላለን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 “ክቡር ፊል​ክስ ሆይ፥ በዘ​መ​ንህ ብዙ ሰላ​ምን አግ​ኝ​ተ​ናል፤ በጥ​በ​ብ​ህም በየ​ጊ​ዜው በየ​ሀ​ገሩ የሕ​ዝቡ ኑሮ የተ​ሻ​ሻለ ሆኖ​አል፤ ሥር​ዐ​ት​ህ​ንም በሁሉ ዘንድ ስት​መ​ሰ​ገን አግ​ኝ​ተ​ና​ታል።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 24:3
7 交叉引用  

እንዲሁም እኔ ከመጀመሪያው አንሥቼ ሁሉን ነገር በጥንቃቄ ከመረመርኩ በኋላ ታሪኩን በቅደም ተከተል እጽፍልህ ዘንድ መልካም ሆኖ አገኘሁት።


ለጳውሎስም ፈረስ አዘጋጁለትና ወደ አገረ ገዥው ወደ ፊልክስ በደኅና እንዲደርስ አድርጉት” አላቸው።


“ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፤ ለክቡር አገረ ገዢ ፊልክስ! ሰላም ለአንተ ይሁን!


ፈረሰኞቹ ወደ ቂሳርያ በደረሱ ጊዜ ደብዳቤውን ለአገረ ገዥው ሰጡና ጳውሎስን በፊቱ አቀረቡት።


ጳውሎስ ተጠርቶ በመጣ ጊዜ፥ ጠርጠሉስ እንዲህ ሲል ክሱን ጀመረ፤ “ክቡር ፊልክስ ሆይ! በአንተ አማካይነት ብዙ ሰላም አግኝተናል፤ በመልካም አስተዳደርህም ለሕዝባችን መሻሻል ተገኝቶአል፤


አሁን ግን ጊዜህን ሳላባክን ባጭሩ የምነግርህን በቸርነትህ እንድትሰማን እለምንሃለሁ፤


ጳውሎስ ግን እንዲህ ሲል መለሰ፦ “እጅግ የተከበርክ ፊስጦስ ሆይ! እውነተኛውንና ትክክለኛውን ነገር እናገራለሁ እንጂ አላበድኩም።


跟着我们:

广告


广告