ሐዋርያት ሥራ 24:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርግጥ በመካከላቸው ቆሜ ‘የሙታን ትንሣኤ አለ በማለቴ ዛሬ ለፍርድ በፊታችሁ ቀርቤአለሁ’ ብዬ ከፍ ባለ ድምፅ ተናግሬአለሁ፤ ከዚህ በቀር ሌላ ያደረግኹት ነገር የለም።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ስለ ሙታን ትንሣኤ ከተናገርሁት አንድ ነገር በቀር ዛሬ በመካከላችሁ ተከስሼ በቆምሁበት የቀረብሁበት ሌላ ነገር የለም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመካከላቸው ቆሜ ከአስተማርኋት አንዲት ትምህርት በቀር ያደረግሁት ክፉ ነገር የለም። ‘ሙታን ይነሣሉ’ በማለቴም ዛሬ በአንተ ዘንድ በእኔ ይፈረድብኛል።” 参见章节 |