Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 20:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እነዚህም ሰዎች ወደ ፊት ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እነ​ር​ሱም ቀድ​መ​ውን ሄደው በጢ​ሮ​አስ ቆዩን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 20:5
6 交叉引用  

ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።


ከዚህ በኋላ የክርስቶስን ወንጌል ለማስተማር ወደ ጢሮአዳ በሄድሁ ጊዜ ጌታ ሰፊ የአገልግሎት በር ከፍቶልኝ ነበር፤


ስትመጣ በጢሮአዳ በካርፑስ ዘንድ የተውኩትን ካባ ይዘህልኝ ና፤ መጻሕፍቱንም ይልቁንም የብራና መጻሕፍቱን አምጣልኝ።


跟着我们:

广告


广告