ሐዋርያት ሥራ 2:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን ይህ የሆነው ነቢዩ ኢዩኤል እንዲህ ሲል የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል እንዲህ ተብሎ የተነገረ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፦ 参见章节 |