ሐዋርያት ሥራ 19:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በዚያን ጊዜ በጌታ መንገድ ምክንያት በኤፌሶን ታላቅ ሁከት ተነሣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በዚህ ጊዜ፣ ስለ ጌታ መንገድ ታላቅ ሁከት ተፈጠረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በዚያም ወራት ስለዚህ ትምህርት ብዙ ሁከት ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። 参见章节 |