ሐዋርያት ሥራ 13:49 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 የጌታም ቃል በዚያ አገር ሁሉ ተስፋፋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም49 የጌታም ቃል በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ተስፋፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 የእግዚአብሔርም ቃል በሀገሩ ሁሉ ተዳረሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። 参见章节 |