ሐዋርያት ሥራ 13:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መፍረስ መበስበስን አላየም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። 参见章节 |