ሐዋርያት ሥራ 12:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የእግዚአብሔር ቃል ግን ዘወትር እያደገና እየተስፋፋ ይሄድ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የእግዚአብሔር ቃል ግን እያደገና እየሰፋ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእግዚአብሔርም ቃል ከፍ አለ፤ በዛም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር። 参见章节 |