ሐዋርያት ሥራ 10:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሁሉንም ነገር ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሆነውንም ነገር ሁሉ ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው፤ ወደ ኢዮጴም ላካቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገሩንም ሁሉ ነግሮ ወደ ኢዮጴ ከተማ ላካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው ወደ ኢዮጴም ላካቸው። 参见章节 |