2 ሳሙኤል 15:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዳዊትም እንዲህ አለው፦ “አንተ እኔን ተከትለህ ብትሄድ ወደ ኋላ ትጐትተናለህ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ከዚያም ዳዊት እንዲህ አለው፤ “ዐብረኸኝ ብትሄድ ሸክም ትሆንብኛለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከዚያም ዳዊት እንዲህ አለው፤ “አብረኸኝ ብትሄድ ሸክም ትሆንብኛለህ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዳዊትም አለው፥ “ከእኔ ጋር ብትሻገር ሸክም ትሆንብኛለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ዳዊትም አለው፦ ከእኔ ጋር ብትመጣ ትከብደኛለህ፥ 参见章节 |