2 ነገሥት 4:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ከዚያም አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረውም በልተው ተረፋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እርሱም አቀረበላቸው፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል በሉ፤ አተረፉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እንዲሁም በፊታቸው አኖረው፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል በሉ፤ አተረፉም። 参见章节 |