2 ነገሥት 3:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በማግስቱም ጠዋት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ሲመለከቱ፥ በውሃው ላይ የሚያበራው የፀሐይ ነጸብራቅ እንደ ደም መስሎ ታያቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በማግስቱም ጧት ማልደው ሲነሡም፣ ፀሓይ በውሃው ላይ ታንጸባርቅ ነበር። ማዶ ላሉት ሞዓባውያንም፣ ውሃው እንደ ደም ቀልቶ ታያቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በማግስቱም ጠዋት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ሲመለከቱ፥ በውሃው ላይ የሚያበራው የፀሐይ ነጸብራቅ እንደ ደም መስሎ ታያቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ማልደውም ተነሡ፤ ፀሐይም በውኃው ላይ አንጸባረቀ፤ ሞዓባውያንም በፊታቸው ውኃው እንደ ደም ቀልቶ አዩና፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ማልደውም ተነሡ፤ ፀሐይም በውሃው ላይ አንጸባረቀ፤ ሞዓባውያንም በፊታቸው ውሃው እንደ ደም ቀልቶ አዩና “ይህ ደም ነው፤ 参见章节 |