2 ቆሮንቶስ 9:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በሰው ቃል ሊነገር ስለማይቻለው ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በቃላት ሊገለጥ ስለማይቻል ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለማትመረመርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节 |