2 ቆሮንቶስ 5:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እርሱንም ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በርግጥ ከለበስነው ዕራቍታችንን ሆነን አንገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከለበስነውም በኋላ ዕራቍታችንን የምንገኝ አይደለንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም። 参见章节 |