2 ቆሮንቶስ 13:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኛ ስለ እውነት እንሠራለን እንጂ የእውነት ተቃራኒ የሆነ ምንም ነገር አንሠራም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዕውነት ጸንተን እንኖራለን እንጂ፤ ከዕውነት መውጣት አንችልምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። 参见章节 |