2 ዜና መዋዕል 4:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ትልቁ ገንዳ የቆመው በቤተ መቅደሱ ደቡባዊ ምሥራቅ ማእዘን አጠገብ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ገንዳውንም ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ ምሥራቅ ባለው ማእዘን በቀኝ በኩል አኖረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኩሬውንም በቤቱ ቀኝ በደቡብ ምሥራቅ በኩል አኖረው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኵሬውንም በቤተ መቅደሱ መዓዝን በስተቀኝ በኩል በምሥራቅ አቅጣጫ አኖረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኵሬውንም በቤቱ ቀኝ በአዜብ በኩል አኖረው። 参见章节 |