2 ዜና መዋዕል 30:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንጉሡና ሕዝቡም በዚሁ ዕቅዳቸው ደስ ተሰኙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ንጉሡና መላው ጉባኤም ዕቅዱ ትክክል ሆኖ አገኙት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነገሩም በንጉሡና በጉባኤው ሁሉ ዘንድ መልካም ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገሩም ንጉሡንና ጉባኤውን ሁሉ ደስ የሚያሰኝ ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነገሩም ለንጉሡና ለጉባኤው ሁሉ ዓይን መልካም ነበረ። 参见章节 |