2 ዜና መዋዕል 29:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሌዋውያን እነዚህን ዳዊት ይጠቀምባቸው የነበሩትን የዜማ መሣሪያዎች ይዘው፥ ካህናቱም እምቢልታ ይዘው በዚያው በቤተ መቅደሱ ውስጥ ቆሙ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ስለዚህ ሌዋውያኑ የዳዊትን የዜማ ዕቃዎች፣ ካህናቱም መለከቶቻቸውን ይዘው ዝግጁ በመሆን ቆሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሌዋውያንም የዳዊትን የዜማ ዕቃ ይዘው፥ ካህናቱም መለከቱን ይዘው ቆመው ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሌዋውያንም የዳዊትን የዜማ ዕቃ ይዘው፥ ካህናቱም መለከቱን ይዘው ቆመው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ሌዋውያንም የዳዊትን የዜማ ዕቃ ይዘው፥ ካህናቱም መለከቱን ይዘው ቆመው ነበር። 参见章节 |