2 ዜና መዋዕል 25:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሬሳውንም በፈረስ ላይ ጭነው ወደ ኢየሩሳሌም በማምጣት በዳዊት ከተማ በሚገኘው በነገሥታት መካነ መቃብር ቀበሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አስከሬኑን በፈረስ ጭነው አመጡ። እንደ አባቶቹም በይሁዳ ከተማ ተቀበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በፈረስም ጭነው አመጡት፥ በዳዊትም ከተማ ከአባቶቹ ጋር ቀበሩት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፈረስም ጭነው አመጡት፤ በዳዊትም ከተማ ከአባቶቹ ጋር ቀበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በፈረስም ጭነው አመጡት፤ በዳዊትም ከተማ ከአባቶቹ ጋር ቀበሩት። 参见章节 |