2 ዜና መዋዕል 12:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንጉሥ ሺሻቅ የተመሸጉትን የይሁዳ ከተማዎች ወሮ ያዘ፤ እስከ ኢየሩሳሌምም ድረስ ገሥግሦ መጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የተመሸጉትን የይሁዳ ከተሞች በቍጥጥሩ ሥር በማድረግ እስከ ኢየሩሳሌም ዘለቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የይሁዳም የነበሩትን የተመሸጉ ከተሞች ወሰደ፥ ወደ ኢየሩሳሌምም መጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በይሁዳም የነበሩትን ምሽጎች ከተሞች ያዙ። እስከ ኢየሩሳሌምም ደረሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለይሁዳም የነበሩትን ምሽጎች ከተሞች ወሰደ፤ ወደ ኢየሩሳሌምም መጣ። 参见章节 |