1 ጢሞቴዎስ 5:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ያለ ነቀፋ እንዲኖሩም እነዚህን ትምህርቶች ስጣቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ማንም የሚነቀፍበት ነገር እንዳይኖር፣ ይህንም ትእዛዝ ለሕዝቡ ስጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ እነዚህን ነገሮች ደግሞ እዘዝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ይህን ደግሞ እዘዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ይህን ደግሞ እዘዝ። 参见章节 |