1 ጢሞቴዎስ 5:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእርግጥ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች አክብራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በርግጥ ችግረኛ የሆኑትን መበለቶች ተንከባከባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእርግጥ ረዳት የሌላቸውን መበለታትን ተንከባከብ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእውነት ባልቴቶች የሆኑትን ባልቴቶች አክብር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በእውነት ባልቴቶች የሆኑትን ባልቴቶች አክብር። 参见章节 |