Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ጢሞቴዎስ 4:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ይህም አባባል ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ እውነተኛ ነገር ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ይህ ቃል የታመነና ሙሉ ለሙሉ ሊቀበሉት የሚገባ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ይህ ቃል የታመነና ሁሉ ሰው ሊቀበለው የሚገባ ነው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤

参见章节 复制




1 ጢሞቴዎስ 4:9
2 交叉引用  

ጌታውም ‘መልካም አደረግህ፤ አንተ ታማኝና ደግ አገልጋይ! በጥቂት ነገር ታማኝ ሆነህ ስለ ተገኘህ በብዙ ነገር ላይ እሾምሃለሁ፤ ና የጌታህን ደስታ ለመካፈል ግባ!’ አለው።


“ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ” የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ሁሉ የባስሁ ኃጢአተኛ እኔ ነኝ።


跟着我们:

广告


广告