1 ሳሙኤል 25:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ከዐሥር ቀኖች በኋላም እግዚአብሔር ስለ ቀሠፈው ናባል ሞተ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ዐሥር ቀን ያህል ካለፈ በኋላ፣ እግዚአብሔር ናባልን ቀሠፈው፤ እርሱም ሞተ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ዐሥር ቀን ያህል ካለፈ በኋላ፥ ጌታ ናባልን ቀሠፈው፤ እርሱም ሞተ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ከዐሥር ቀንም በኋላ እግዚአብሔር ናባልን ቀሠፈው፤ እርሱም ሞተ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እንደ ድንጋይም ሆነ፥ ከአሥር ቀንም በኋላ እግዚአብሔር ናባልን ቀሠፈው፥ እርሱም ሞተ። 参见章节 |