Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 17:57 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

57 ስለዚህ ዳዊት ጎልያድን ገድሎ ወደ ጦር ሰፈር በተመለሰ ጊዜ አበኔር ተቀብሎ ወደ ሳኦል አቀረበው፤ በዚህን ጊዜ ዳዊት የጎልያድን ራስ እንደ ያዘ ነበር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ገድሎ እንደ ተመለሰ፣ አበኔር ይዞ ንጉሡ ዘንድ አቀረበው። በዚህ ጊዜ ዳዊት የጎልያድን ራስ በእጁ ይዞ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ገድሎ እንደ ተመለሰ፥ አበኔር ይዞ ንጉሡ ዘንድ አቀረበው። በዚህ ጊዜ ዳዊት የጎልያድን ራስ በእጁ ይዞ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 ዳዊ​ትም ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ዊ​ውን ገድሎ በተ​መ​ለሰ ጊዜ አቤ​ኔር ወሰ​ደው፤ ወደ ሳኦ​ልም ፊት አመ​ጣው፤ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ዊ​ው​ንም ራስ በእጁ ይዞ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን ገድሎ በተመለሰ ጊዜ አበኔር ወሰደው፥ ወደ ሳኦልም ፊት አመጣው፥ የፍልስጥኤማዊውንም ራስ በእጁ ይዞ ነበር።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 17:57
2 交叉引用  

ዳዊት የጎልያድን ራስ ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም አመጣው፤ የጎልያድን የጦር መሣሪያዎች ግን በራሱ ድንኳን አስቀመጠ።


ሳኦልም “ሄደህ ይህ ወጣት የማን ልጅ እንደ ሆነ አጥንተህ ዕወቅ” ሲል አዘዘው።


跟着我们:

广告


广告