Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 13:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 የፍልስጥኤማውያን ወታደሮች በሦስት ክፍል ተከፍለው ወረራ ለማድረግ ከምሽጋቸው ወጡ፤ አንዱ ቡድን በሹዓል ግዛት ወደሚገኘው ወደ ዖፍራ አቅጣጫ አመራ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በሦስት ምድብ የተከፈሉ ወራሪዎች ከፍልስጥኤማውያን ሰፈር ወጡ፤ አንዱ ምድብ በሦጋል ግዛት ወደሚገኘው ወደ ዖፍራ አቀና፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በሦስት ምድብ የተከፈሉ ወራሪዎች ከፍልስጥኤማውያን ሰፈር ወጡ፤ አንዱ ምድብ በሹዓል ግዛት ወደሚገኘው ወደ ዖፍራ አቅጣጫ አመራ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ሰፈር ማራ​ኪ​ዎች በሦ​ስት ክፍል ሆነው ወጡ፤ አን​ዱም ክፍል በጎ​ፌር መን​ገድ ወደ ሦጋክ ምድር ሄደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ከፍልስጥኤማውያንም ሰፈር ማራኪዎች በሦስት ክፍል ሆነው ወጡ፥ አንዱም ክፍል በዖፍራ መንገድ ወደ ሦጋል ምድር ሄደ።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 13:17
4 交叉引用  

ዐዊም፥ ፋራ፥ ዖፍራ፥


ሐጻርሹዓል፥ ባላ፥ ዔጼም፥


በማግስቱ ሳኦል ሕዝቡን በሦስት ከፈለ፤ ከማለዳ ጀምሮ ባለው ጊዜ በአሞናውያን ሰፈር ላይ አደጋ ጥለው ፀሐይ እስኪሞቅ ድረስ ፈጁአቸው፤ ከእልቂት የተረፉትም ተበታትነው ለየብቻቸው ሸሹ።


በገጠር የነበሩ ፍልስጥኤማውያንም ሁሉ ተሸበሩ፤ አደጋ ጣዮችና በሰፈር የነበሩ ወታደሮችም ሁሉ በፍርሃት ተንቀጠቀጡ፤ እግዚአብሔር በላከባቸውም አስጨናቂ ሽብር መሬት ተንቀጠቀጠች።


跟着我们:

广告


广告