1 ሳሙኤል 1:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የጸለይኩትም እግዚአብሔር ይህን ልጅ እንዲሰጠኝ ነበር፤ እግዚአብሔርም በጠየቅሁት መሠረት ይህን ወንድ ልጅ ሰጠኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ይህን ልጅ እንዲሰጠኝ ጸለይሁ፤ እግዚአብሔርም የለመንሁትን ሰጠኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለዚህ ሕፃን ጸለይሁ፤ ጌታም የለመንሁትን ሰጠኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ስለዚህ ልጅ ተሳልሁ፤ ጸለይሁም፤ እግዚአብሔርም የለመንሁትን ልመናዬን ሰጥቶኛል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ሰለዚህ ሕፃን ጸለይሁ፥ 参见章节 |