1 ጴጥሮስ 3:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መልካም ነገር ለማድረግ ብትተጉ ጒዳት የሚያደርስባችሁ ማን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጐዳችሁ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለመልካም ነገር ቀናኢ ብትሆኑ የሚጐዳችሁ ማን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 参见章节 |