1 ጴጥሮስ 2:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እርሱ ምንም ኃጢአት አላደረገም፤ በአፉ ተንኰል አልተገኘበትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “እርሱ ኀጢአት አላደረገም፤ በአፉም ተንኰል አልተገኘበትም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እርሱ ኃጢአት አላደረገም፤ በአፉም ተንኰል አልተገኘበትም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “እርሱም ኀጢአት አላደረገም፤ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኵኦልም በአፉ አልተገኘበትም፤ 参见章节 |