1 ነገሥት 7:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በምሰሶዎቹ ጫፍ ላይ የአሸንድዬ አበባ የሚመስሉ ከነሐስ የተሠሩ ጉልላቶች ነበሩ። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ዐይነት ተፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ዐናቱ ላይ ያሉት ጕልላቶች የሱፍ አበባ ቅርጽ ነበራቸው። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በምሰሶዎቹ ጫፍ ላይ የአሸንድዬ አበባ የሚመስሉ ከነሐስ የተሠሩ ጉልላቶች ነበሩ። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ዓይነት ተፈጸመ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በአዕማዱም ራስ ላይ የሱፍ አበባ የሚመስል ሥራ አደረገ። እንዲሁም የአዕማዱ ሥራ ተጨረሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በአዕማዱም ራስ ላይ የሱፍ አበባ የሚመስል ሥራ ነበር፤ እንዲሁም የአዕማዱ ሥራ ተጨረሰ። 参见章节 |