1 ነገሥት 3:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ንጉሡም ሰይፍ እንዲያመጡለት አዘዘ፤ ሰይፍም አመጡለት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም ንጉሡ፣ “እንግዲያውስ ሰይፍ አምጡልኝ” አለ፤ ለንጉሡም ሰይፍ አመጡለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ንጉሡም ሰይፍ እንዲያመጡለት አዘዘ፤ ሰይፍም አመጡለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ንጉሡም፥ “ሰይፍ አምጡልኝ” አለ፤ እነርሱም ወደ ንጉሡ ሰይፍ አመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ንጉሡም “ሰይፍ አምጡልኝ፤” አለ፤ ሰይፍም ይዘው ወደ ንጉሡ ፊት መጡ። 参见章节 |