Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 3:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞን “አንደኛዋ ‘በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!’ ትላለች፤ ሌላይቱ ደግሞ ‘አይደለም! የአንቺ ልጅ ሞቶአል፤ የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው!’ ትላታለች አለ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ንጉሡም፣ “ይህችኛዪቱ፣ ‘የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው፣ የአንቺ የሞተው ነው’ ትላለች፤ ያችኛዪቱ ደግሞ፣ ‘አይደለም የአንቺ ልጅ ሞቷል፣ በሕይወት ያለው የእኔ ነው’ ትላለች” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞን “አንደኛዋ ‘በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!’ ትላለች፤ ሌላይቱ ደግሞ ‘አይደለም! የአንቺ ልጅ ሞቷል፤ የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው!’ ትላታለች አለ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 በዚያ ጊዜም ንጉሡ፥ “አንቺ፦ ደኅ​ነ​ኛው የእኔ ልጅ ነው፤ የሞ​ተ​ውም የአ​ንቺ ልጅ ነው ትያ​ለሽ፤ አን​ቺም፦ አይ​ደ​ለም የሞ​ተው የአ​ንቺ ልጅ ነው፤ ደኅ​ነ​ኛ​ውም የእኔ ልጅ ነው ትያ​ለሽ”። አላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 በዚያን ጊዜም ንጉሡ “ይህች ‘ደኅነኛው የእኔ ልጅ ነው፤ የሞተውም የአንቺ ልጅ ነው፤’ ትላለች፤ ያችኛይቱም ‘አይደለም፤ የሞተው የአንቺ ልጅ ነው፤ ደኅነኛውም የእኔ ልጅ ነው፤’ ትላለች፤” አለ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 3:23
3 交叉引用  

ሁለተኛይቱ ሴት ግን፥ “አይደለም! በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!” አለች። የመጀመሪያይቱ ሴት “አይደለም! የሞተው የአንቺ ልጅ ነው፤ በሕይወት ያለው ግን የእኔ ልጅ ነው!” አለች። በዚህም ዐይነት በንጉሡ ፊት ተከራከሩ።


ንጉሡም ሰይፍ እንዲያመጡለት አዘዘ፤ ሰይፍም አመጡለት፤


ደጋግ ሰዎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ፤ ክፉዎች ግን በችኰላ ክፉ ቃል ይናገራሉ።


跟着我们:

广告


广告