1 ነገሥት 22:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ኢዮሣፍጥም ከእስራኤል ንጉሥ ጋር ሰላም መሥርቶ ይኖር ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እንዲሁም ኢዮሣፍጥ ከእስራኤል ንጉሥ ጋራ በሰላም ኖረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ስለዚህም ሕዝቡ በእነዚያ ቦታዎች መሥዋዕት ማቅረብና ዕጣን የማጠን ተግባሩን አልተወም ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ኢዮሣፍጥም ከእስራኤል ንጉሥ ጋር ታረቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ኢዮሣፍጥም ከእስራኤል ንጉሥ ጋር ታረቀ። 参见章节 |