1 ነገሥት 20:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ‘ብርህና ወርቅህ፥ ውብ የሆኑት ሚስቶችህና ጠንካሮች የሆኑ ልጆችህ የእኔ ናቸው።’ ” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ‘ብርና ወርቅህ የእኔ ነው፤ የሚያማምሩት ሚስቶችህና ልጆችህም የእኔ ናቸው።’ ” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ብርህና ወርቅህ፥ ውብ የሆኑት ሚስቶችህና ጠንካሮች የሆኑ ልጆችህ የእኔ ናቸው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ናቡቴም አክዓብን፥ “የአባቶቼን ርስት እሰጥህ ዘንድ እግዚአብሔር አያምጣብኝ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ናቡቴም አክዓብን “የአባቶቼን ርስት እሰጥህ ዘንድ እግዚአብሔር ያርቅልኝ፤” አለው። 参见章节 |