Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 20:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 በእስራኤል ሠራዊት ደጀንነት ወጣቶቹ ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ወጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የየአውራጃው አዛዥ የሆኑ ወጣት መኰንኖችም ሰራዊቱን አስከትለው ከከተማዪቱ ወጡ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በእስራኤል ሠራዊት ደጀንነት ወጣቶቹ ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ወጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እን​ዲ​ህም ብለህ ንገ​ረው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ናቡ​ቴን ገድ​ለህ ወረ​ስ​ኸው፤ ስለ​ዚ​ህም ደግሞ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ጅቦ​ችና ውሾች የና​ቡ​ቴን ደም በላ​ሱ​በት ስፍራ የአ​ን​ተን ደም ደግሞ ውሾች ይል​ሱ​ታል፤ አመ​ን​ዝ​ራ​ዎ​ችም በደ​ምህ ይታ​ጠ​ባሉ” ብለህ ንገ​ረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አንተም ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ገድለህ ወረስኸውን?’ ብለህ ንገረው። ‘ደግሞም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተንም ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል፤’ ብለህ ንገረው።”

参见章节 复制




1 ነገሥት 20:19
4 交叉引用  

ወጣቶቹም ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ወደ ፊት አመሩ፤ ቤንሀዳድ ልኮአቸው የነበሩትም ቃፊሮች “አንድ የወታደሮች ቡድን ከሰማርያ ወጥቶ ወደዚህ እየመጣ ነው” ብለው ነገሩት።


ቤንሀዳድም “ቃፊሮቹ አመጣጣቸው ለጦርነትም ይሁን ለሰላም፥ ከነሕይወታቸው ይዛችሁ አምጡልኝ” ሲል አዘዘ።


እያንዳንዱም ውጊያ የገጠመውን ጠላቱን ገደለ፤ ሶርያውያን ሸሹ፤ እስራኤላውያንም ያሳድዱአቸው ጀመር፤ ቤንሀዳድ ግን በፈረሱ ላይ በመቀመጥ ከጥቂት ፈረሰኞች ጋር ሸሽቶ አመለጠ፤


ኢዮአብና ሠራዊቱ አደጋ ለመጣል ወደፊት በገሠገሡ ጊዜ ሶርያውያን ሸሹ፤


跟着我们:

广告


广告