1 ነገሥት 18:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ አብድዩ ሄዶ ይህንኑ ለአክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ኤልያስን ለማግኘት ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አብድዩም ሄዶ አክዓብን ተገናኘው፤ ነገረውም፤ አክዓብም ሮጦ ሄዶ ኤልያስን ተገናኘው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አብድዩም አክዓብን ሊገናኘው ሄደ፤ ነገረውም፤ አክዓብም ኤልያስን ሊገናኘው መጣ። 参见章节 |