Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 17:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዚህ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤልያስ መጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ ኤል​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ለእርሱ መጣለት

参见章节 复制




1 ነገሥት 17:2
9 交叉引用  

ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማዕያ መጣ፥


በገለዓድ የምትገኘው የቱቢ ተወላጅ የሆነውና ኤልያስ ተብሎ የሚጠራው ነቢይ፤ ንጉሥ አክዓብን “በእኔ ቃል ካልሆነ በቀር በሚቀጥሉት ዓመቶች በምድር ላይ ጠል ወይም ዝናብ እንደማይኖር እኔ በማገለግለው በእስራኤል አምላክ፥ በሕያው እግዚአብሔር ስም እነግርሃለሁ” አለው።


“ከዚህ ተነሥተህ ወደ ምሥራቅ ሂድ፤ እዚያም ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ በሚገኘው ከሪት ተብሎ በሚጠራው ሸለቆ ተሸሸግ፤


ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው፤


ነገር ግን በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ናታንን እንዲህ አለው፤


ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል የሚከተለው ነው፤


ከእግዚአብሔር ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦


እግዚአብሔር የይሁዳ ሕዝብ ወደሚሰግዱበት ወደ ቤተ መቅደሱ የቅጽር በር ላከኝ፤ በዚያ ቆሜ እንድነግራቸው ያዘዘኝ ቃል ይህ ነው፦ “የአኗኗራችሁንና የተግባራችሁን ሁኔታ ለውጡ፤ እኔም በዚህች ምድር እንድትኖሩ እፈቅድላችኋለሁ፤


跟着我们:

广告


广告