Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 14:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እግዚአብሔር ለአገልጋዩ ለነቢዩ አኪያ በነገረው መሠረት እስራኤላውያን በሐዘን አልቅሰው ቀበሩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከዚያም ቀበሩት፤ እግዚአብሔር በባሪያው በአኪያ አማካይነት እንደ ተናገረ፣ እስራኤል ሁሉ አለቀሱለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ጌታ ለአገልጋዩ ለነቢዩ አኪያ በነገረው መሠረት እስራኤላውያን በኀዘን አልቅሰው ቀበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በባ​ሪ​ያ​ውም በነ​ቢዩ በአ​ኪያ እንደ ተነ​ገ​ረው እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል እስ​ራ​ኤል ሁሉ ቀበ​ሩት፥ አለ​ቀ​ሱ​ለ​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በባሪያውም በነቢዩ በአኪያ እንደ ተነገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል እስራኤል ሁሉ ቀበሩት፤ አለቀሱለትም።

参见章节 复制




1 ነገሥት 14:18
2 交叉引用  

እስራኤላውያንም ሁሉ በማዘን አልቅሰው ይቀብሩታል፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የተደሰተበት ልጅ እርሱ ብቻ ስለ ሆነ ከኢዮርብዓምም ቤተሰብ መካከል ሥርዓተ ቀብር በሚገባ የሚፈጸምለት እርሱ ብቻ ይሆናል፤


ንጉሥ ኢዮርብዓም ያደረጋቸው ሌሎች ነገሮች ሁሉ፥ የተዋጋቸው ጦርነቶችና አገዛዙም እንዴት እንደ ነበር ሁሉም ነገር በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።


跟着我们:

广告


广告