1 ነገሥት 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እርሱንም በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ ነገዶች መልእክት ልከው አስጠሩት፤ ከእርሱም ጋር አብረው ወደ ሮብዓም በመቅረብ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱንም ልከው አስጠሩት፤ ከዚያም እርሱና እስራኤል ሁሉ ወደ ሮብዓም መጥተው፣ እንዲህ አሉት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱንም በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ ነገዶች መልእክት ልከው አስጠሩት፤ ከእርሱም ጋር አብረው ወደ ሮብዓም በመቅረብ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በግብፅም ሳለ ልከው ጠሩት፤ ኢዮርብዓምና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ መጥተው ሮብዓምን እንዲህ ብለው አነጋገሩት፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ኢዮርአብዓምና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ መጥተው ለሮብዓም 参见章节 |