Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 11:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 ሰሎሞን ያደረገው ሌላው ነገር፥ ያከናወነው ተግባርና ጥበቡ ሁሉ በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦአል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 የቀረው፣ በሰሎሞን ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሥራ ሁሉ፣ ጥበቡም በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 ሰሎሞን ያደረገው ሌላው ነገር፥ ያከናወነው ተግባርና ጥበቡ ሁሉ በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቧል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 የቀ​ረ​ውም የሰ​ሎ​ሞን ነገር፥ ያደ​ረ​ገ​ውም ሁሉ ጥበ​ቡም ሁሉ፥ እነሆ፥ በሰ​ሎ​ሞን የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ ተጽ​ፎ​አል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 የቀረውም የሰሎሞን ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ጥበቡም፥ እነሆ፥ በሰሎሞን ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።

参见章节 复制




1 ነገሥት 11:41
2 交叉引用  

ሰሎሞን መኖሪያውን በኢየሩሳሌም አድርጎ በመላው እስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን አርባ ዓመት ነው፤


跟着我们:

广告


广告