1 ዮሐንስ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የምንፈጽም ከሆንን እርሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እናረጋግጣለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节 |